የሳውዝ ዌስት አካዳሚ Charity Club ለልብ ማዕከል በኢትዮጵያ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

ሳውዝ ዌስት አካዳሚ በትምህርት ቤቱ ውስጥ ባቋቋመው የCharity Club አማካኝነት ድጋፍ ለሚሹ ማዕከላትና ግለሰቦች በየአመቱ የሚከናወኑ የተለያዪ ድጋፎችን በመስጠት ማሕበረሰባዊ ሀላፊነቱን በመወጣት ላይ የሚገኝ ትምህርት ቤት ሲሆን፤ በዚህ ዓመት ከያዛቸው ዕቅዶች አንዱ የሆነውን የ200,000 ብር እርዳታ ለልብ ማዕከላችን አበርክቷል፡፡

ታዳጊ ሕፃናትን በትምህርት አንፆ ከማሳደግ ተልዕኳችሁ በተጨማሪ የልብ ሕመምተኛ የሆኑ ሕፃናትን ህይወት ለማዳን በሚደረገው እርብርብም ላይ ተሳታፊ ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *