ጳጉሜን በምስጋና

በዓመቱ ውስጥ የልብ ማዕከላችንን በመደገፍ የበርካታ ሕፃናት ሕይወት እንዲድን ከፍተኛ አስተዋፅዖ ላደረጉ አጋሮቻችን ምስጋናችንን አቅርበናል፡፡ ልበ ቀና ሆናችሁ የተሰበሩ ልቦችን እንድንጠግን ላገዛችሁን ሁሉ ምስጋናችን ከልብ ነው፡፡

በምስጋናችን ወቅት ያስቀረናቸውን ምስሎች እነሆ፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *