ደም እንዳይረጋ የሚረዳ (የደም ማቅጠኛ) መድኃኒት (Warfarin) ምንነት እና አጠቃቀም
በዶ/ር አዘነ ደሴ መንግስቱ፣ የህፃናት የልብ ሀኪም ሀ. ለመሆኑ የደም ማቅጠኛ መድኃኒት ምንድን ነው? የደም ማቅጠኛ መድኃኒት በአብዛኛው ሰው ሰራሽና ብረት-ነክ የሆነ የልብ ቫልቭ በኦፕራሲዎን ለገባላቸው ህሙማን የሚሰጥ መድኃኒት ነው፡፡ በሀገራችንና በሌላውም ዓለም ለዚህ አገልግሎት የሚውለው መድኃኒት ዋርፋሪን (warfarin) ይባላል፡፡ ከዋርፋሪን በተጨማሪ ወይም ለብቻው አስፕሪንም እንደ ደም ማቅጠኛ መድኃኒነትነት ያገለግላል፡፡ በነገራችን ላይ የመድኃኒቶቹ አሠራር የሰው …
ደም እንዳይረጋ የሚረዳ (የደም ማቅጠኛ) መድኃኒት (Warfarin) ምንነት እና አጠቃቀም Read More »