የልብ ህመም እና እርግዝና
የልብ ህመም እና እርግዝና በዶ/ር አዘነ ደሴ መንግስቱ እና በዶ/ር መሀመድ በድሩ 1. የልብ ህመም ሳይኖር በተፈጥሮ ሁኔታ እርግዝና በልብ አሠራር ላይ ምን ተፅእኖ ያስከትላል? በነፍሰጡርነት ወቅት በተፈጥሮ ሁኔታ በደም ሥር የሚዘዋወረው የደም መጠን እስከ ሃምሳ ፐርሰንት የሚጨምር ሲሆን ይህም ለውጥ በልብ አሠራር ላይ ከፍተኛ ጫና ይፈጥራል በመሆነ ም በእርግዝና ወቅት የሚከሰተውን ከፍተኛ የልብ አሠራር …