የልብ ሕመምና ስፖርታዊ እንቅስቃሴ

(በዶ/ር አዘነ ደሴ መንግስቱ፤ በልብ ማዕከል የህፃናት የልብ ሐኪም) 1. በስፖርታዊ እንቅስቃሴ ወይም ውድድር ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉና የልብ ህመም መኖርን ጠቋሚ ምልክቶች (warning signs) ምንድንናቸው? ያልተለመደ የድካም ስሜት መኖርና ስፖርታዊ እንቅስቃሴን ከአጭር ጊዜ በኋላ መቀጠል ለመቻል የደረት ውጋት ራንን መሳት (syncope) የማዞር ስሜት (dizziness) የልብ ምት ጎልቶና በፍጥነት ለራስ መሰማት (palpitation) ልምምድ ሲጀምሩ በተራ ቁጥር …

የልብ ሕመምና ስፖርታዊ እንቅስቃሴ Read More »