Messages

ስለ ራስዎ፣ ቤተሰብዎ ወይም ወዳጅዎ የልብ ቀዶ ሕክምና ተጨንቀዋል?

እንግዲያውስ ይህንን መረጃ ይመልከቱ (በዶ/ር አዘነ ደሴ መንግስቱ፤ በልብ ማዕከል የህፃናት የልብ ሐኪም) ሀ. የቀዶ ህክምና የሚያስፈልጋቸው የልብ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? በተፈጥሮ በልብ ውስጥና ከልብ በሚነሱ ትልልቅ የደም ቱቦዎች ላይ የሚፈጠር ክፍተት ወይም ጥበት፡፡ በአብዛኛው በድህነት ላይ በሚገኙና እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገራት ከሚከሰቱ የልብ በሽታዎች ውስጥ ሌላው የቀዶ ጥገና የሚያስፈልገው የልብ ደዌ የሪውማቲክ የልብ ህመም …

ስለ ራስዎ፣ ቤተሰብዎ ወይም ወዳጅዎ የልብ ቀዶ ሕክምና ተጨንቀዋል? Read More »

የረውማቲክ የልብ በሽታ እንዳይባባስ የሚረዳውን በመርፌ የሚሰጥ ህክምና (ቤንዛቲን ፔኒሲሊን)

በዶ/ር አዘነ ደሴ መንግስቱ – በልብ ማዕከል የህፃናት የልብ ሐኪም የመርፌ ህክምናው የሚሰጠው በየስንት ጊዜ ነው? በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን ባለው የህክምና አሰጣጥ ስርአት መሠረት የሪውማቲክ የልብ በሽታ ላለባቸው በሽታው እንዳይባባስ የሚረዳው የመርፌ ህክምና የሚሰጠው በወር አንድ ጊዜ ነው፡፡ የመርፌ ህክምናውን በየወሩ መውሰድ ያለባቸው እነማን ናቸው? በሽታው መኖሩ በሐኪም የተረጋገጠ የሪውማቲክ የልብ በሽተኞች ሁሉ ይህ የመከላከያ …

የረውማቲክ የልብ በሽታ እንዳይባባስ የሚረዳውን በመርፌ የሚሰጥ ህክምና (ቤንዛቲን ፔኒሲሊን) Read More »

የልብ ህመም እና እርግዝና

የልብ ህመም እና እርግዝና በዶ/ር አዘነ ደሴ መንግስቱ እና በዶ/ር መሀመድ በድሩ 1. የልብ ህመም ሳይኖር በተፈጥሮ ሁኔታ እርግዝና በልብ አሠራር ላይ ምን ተፅእኖ ያስከትላል? በነፍሰጡርነት ወቅት በተፈጥሮ ሁኔታ በደም ሥር የሚዘዋወረው የደም መጠን እስከ ሃምሳ ፐርሰንት የሚጨምር ሲሆን ይህም ለውጥ በልብ አሠራር ላይ ከፍተኛ ጫና ይፈጥራል በመሆነ ም በእርግዝና ወቅት የሚከሰተውን ከፍተኛ የልብ አሠራር …

የልብ ህመም እና እርግዝና Read More »

ደም እንዳይረጋ የሚረዳ (የደም ማቅጠኛ) መድኃኒት (Warfarin) ምንነት እና አጠቃቀም

በዶ/ር አዘነ ደሴ መንግስቱ፣ የህፃናት የልብ ሀኪም ሀ. ለመሆኑ የደም ማቅጠኛ መድኃኒት ምንድን ነው? የደም ማቅጠኛ መድኃኒት በአብዛኛው ሰው ሰራሽና ብረት-ነክ የሆነ የልብ ቫልቭ በኦፕራሲዎን ለገባላቸው ህሙማን የሚሰጥ መድኃኒት ነው፡፡ በሀገራችንና በሌላውም ዓለም ለዚህ አገልግሎት የሚውለው መድኃኒት ዋርፋሪን (warfarin) ይባላል፡፡ ከዋርፋሪን በተጨማሪ ወይም ለብቻው  አስፕሪንም እንደ ደም ማቅጠኛ መድኃኒነትነት ያገለግላል፡፡ በነገራችን ላይ የመድኃኒቶቹ አሠራር የሰው …

ደም እንዳይረጋ የሚረዳ (የደም ማቅጠኛ) መድኃኒት (Warfarin) ምንነት እና አጠቃቀም Read More »